Duration 1:24:22

የግብጹና የምእራቡ ሴራ ሲጋለጥ በምስክር

51 331 watched
0
4.1 K
Published 13 Dec 2021

የግብጹና የምእራቡ ሴራ ሲጋለጥ በምስክር Please subscribe to the Official Youtube Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir /c/KingsofAbay

Category

Show more

Comments - 272
  • @
    @mgatwonway87123 years ago በእውነት ፈጣሪ በዙፍኑ የለው እግዚአብሔር
    ግብፅና ወያኔ የፈሰሰው የንፅህ ደም ይፈረድዳችሁ ጨካኞች
    22
  • @
    @alemzewdabebe8033 years ago እ/ብ ይመስገን በአሁን ሠዕት ብዙ የተማሩ ና ቆራጥ ልጆች ፈጥራለች ተመስገን ንቀውን ነበር 15
  • @
    @zeynebmuhamed33213 years ago አብቹ ነዉ ተወካዩ እሸአላሀ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 12
  • @
    @kemiyoutube4173 years ago አላህ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ ያረብ ጠላቶቿን አንሳልን 15
  • @
    @gionabayethiopia73253 years ago እኛን ኢትዮጵያውያንን እንደገና እንደ አንድ ሀገር እና አንድ ህዝብ በኢትዮጵያ ዙሪያ ስለሰበሰብከን አምላካችን በጣም እናመሰግናለን🙏🇪🇹 እግዚአብሔር ምድራችንን እና ህዝባችንን ይባርክ🙏🇪🇹 ከጥላህ በታች ሰብስብን አሜን🙏🇪🇹 አሜን🙏🇪🇹 አሜን🙏🇪🇹 9
  • @
    @user-ff3xu4hq8z3 years ago ኡሥታዝ ጀማል በርታ አላህ ይጠብቅህ ይገርማሉ በራሣቺን ሆዳም ካዳኖቺ በግብፅ መጫወቻ ልትሆን ነበር አልሀም ዱሊላህ አላህ መጨረሻቺንን ያሣምርልን አላህ ይጨርሣቸዉ ጁታወቹን ያረብብብ አብቹንም አላህ ይጠብቀዉ ያረብብብ 6
  • @
    @mekedeswinter44543 years ago ሰላም ሰላም ወንድማችን እናመሰግናለን
    ኢትዮጵያ ድሮም ትልቅ ነበርች አሁንም በልጆቻ በመሪዋ ትልቅ ትሆናለች አላህ ጠላቶቻን ያጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    25
  • @
    @sofisofi45103 years ago የጠላቶቻችንን ሴራ ደባቸውን ያፈረሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁንም ድል ለኢትዮጵያ ሃገራችን ይሁን 16
  • @
    @oneloveonelove68083 years ago One Ethiopia one ❤️ God always protect Ethiopia 🇪🇹🙏🏿 5
  • @
    @zufantsegai79483 years ago አሜን ጀግናው መሪያችን ታላቅ ያደርገዋል ገና። እግዚአብሄር መርጦታል
  • @
    @kemiyoutube4173 years ago የኢትዮጲያን ውድቀት የሚፈልጉ በውጭም በውስጥም ያሉትን ባንዳወች አላህ ያንሳልን 14
  • @
    @fatimaindris21103 years ago ማሻአላህ ኡዝታዝ ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለችው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 1
  • @
    @demissieblovewin49283 years ago Ethiopian born to win. ጋዘጤኛው ወኔው እና ቅናቱ ግን የሚገርም ነው፡ ከውስጡ ነው ሚጨሰው።ኢትዮጵያ ተከብራ ትኖራለች'፡ ቅንነት፡ እኩልነት እና እውነት ሁሌም ያሸንፋል 3
  • @
    @user-se4iy2wp6l3 years ago ዉድ ኢትዮጵያውያን ዉድ የአባይ ንጉሶች አረባች ሆነ የአሜርካ የምእራባያን እነሱ ግን በተንኮል በቲቢት ያስቦናል ግን ፈጣሪ እገዛ አገሬ ከፍ ትላለች 20
  • @
    @saabrinaan28503 years ago Masha,Allah, masha,Alla!!! Gulo masha,Allah ale D/Abiy Ahemmed🕋🕋🕋🇸🇳🤲🤲👍 3
  • @
    @mesibrhane782 years ago እደዉ እህት ወድሞቼ አገር ወዳዶች ለተስፋዬ አሰሙልኝ ቅፅል ስሙ ተስፍሽ ያወቁትን ማሳወቅ የሚለዉ የጁታዎቹ ፞ የሽት ጨርቅ አሳዩልንንን 1
  • @
    @eshetedagnew1903 years ago Thanks so much Ustas Jemal Besher ይሔ ሰውዬ እውነት ነው የሚያወራው አሑን ማለት ነው እንኳን አረቡ አባቶቻቸው እነ U S A እየተቀየሱ ነው USTAS Jemal Besher ፡ ለማንኛውም እንኳን ኢትዮጵያውያን ሖኜ ተፈጠርኩኝ አረቢኛ ስለሚገባኝ ነው Ha ha. 1
  • @
    @mommy20873 years ago በጣም፣ በጣም የሚገርም ነውና አንድን ሀገር ህዝቡን እያረዱና በመከፋፈል ጥቅማቸውን ማሳካት መሞከር፣ ሰይጤናዊ ሥራና እንደሰው የሚያስብ አእምሮ እንደሌላቸው ስራቸውን ምክራቸው ምስክር ነውና ። የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ፈጣሪው የሚጮህ ህዝብ ስለሆነ፣ ይታገሉናል እንጂ ፈጣሪ ክእኛ ጋር ስለሆነ አሁንም ክፋትን ቢቆፍሩ አያሸንፉንም፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ስለ ህዝቡ ሲል ይዋጋልናል፣ ኢትዮጵያ አትጠፋም፣ ህዝቦቻ ብቻ አንድ ይሁኑ። ... 1
  • @
    @yayahala6153 years ago በአሸሸ የተሳለ ትልቅ ሀገር ለመፈጠር ህልማቸው ነው ጁንታዎች 😁 የሚገርሙ ናቸው ። አባባሉ ተመቸኝ ።።።።ኡሰተዝ ጀማልዬ እናመሰግናለን 29
  • @
    @lamrotagegne25123 years ago ዋው ሀቁን ያሳይልን መድሀኒዓለም አዎ አዎ ዘመንን ነገርን ታሪክን ቀያሪ እርሱ ጌታ ብቻ ነው እናመሰግናለን ኡስታዝ ጀማል ተባረክ!!
  • @
    @mommy20873 years ago ኡስታዝ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን ፣ በጣም ነው የምንወድህ፣ በርታ፣ ህዝባችን እውነቱን እንዲህ ይወቅ፣ አልአርሲ ምነው አይታይም፣ 1
  • @
    @zufantsegai79483 years ago ኡስታዛችን ጀግናው መሪያችን ቀላል አይደለም ብለህ ንገርልን። እናመሰግናለህ በርታልን
  • @
    @henockabraham66853 years ago You are doing a great service to Ethiopians now and for future generations of Ethiopians. My respect to you always and will get that t-shirt soon. Neocolonialism. ... 5
  • @
    @user-qw1sb8oz8u3 years ago አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን መንግስታችንንም አላህ ይጠብቅልን
  • @
    @youtbe7493 years ago ወሬዉእራሱ ያስቃል አገራችንንሰላምአላህያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪 5
  • @
    @ethiopia16093 years ago amen amen🤲🏿🤲🏿🤲🏿
    😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘💪🏿💪🏿💪🏿
  • @
    @user-pk6qg4xm6k3 years ago አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እነዚ ሸረኛዮች ለኛ የሠብት አላህ ለራሳቸው ያድርግባቸው ሀሥብን አላህ
  • @
    @tinarcc3 years ago We love you my dear brother am so happy you are one of us am proud on what you are doing. Big love. Long live and my our Lord bless you all you do and your loved country. 4
  • @
    @mekoyakumssa45203 years ago ወንድማችን አሳከኝ በአሽሽ የሳሏት ትልቂቱ ትግራይ ለማንኛውም እናመሰግናለን የኛ ጀግና 1
  • @
    @muludestametaferia74393 years ago አሜን ያድርግልን ትሆናለች ምቀኞች ሃይናችሁ እያየ ከፍ ትላለች አገሬ ገና ትቃጠላለህ
  • @
    @shimelisregassadegefa70223 years ago ሰላም ኡስታዝ እንደምን ከረምክ፡፡ ፈጣሪ ይባርክህ ስለአገራችን ስለኢትዮጵያ የምታደርገው ገድል እጅግ በጣም የሚያስመሰግን ነው፡፡ እኛ አንድ ከሆንን ሁሉን ችግር እናሸንፋለን፤ እያሸነፍን ነው፡፡ ዛሬ ጁንታው ከሰሜን ወሎ ከነግሳንግሱ ተወግዷል፡፡ በቅርብ ኢትዮጵያ ከነዚህ ካንሰር ትገላገላለች፡፡ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የትግራይ ጤነኛ ህዝብም ነጻ ይወጣሉ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭም አንድ ሆኗል፡፡ ዳግም ከፍታ ለኢትዮጵያ ይሆናል፡፡ አሜን ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው፡፡ ...
  • @
    @elizabethsmith64193 years ago Thank you bro! That was really good 👍 🇪🇹🇪🇷 God bless Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 1
  • @
    @richgrace92093 years ago ኡኡኡ ግብጽ እንደው የጂኒ መንፈስ ያደረባት ምቀኛ እርሷ ብቻ ኖራ የኛን ድህነትና ውድቀት የምትመኝ ሆዳም ሀገር እስከዛሬ ምንነቷን ሳናውቅ ኖረናል ዛሬ ግን ስግብግብነቷ በግልጽ አይን አውጥቶ ታውቆባታል , ፈጣሪ ከኛጋር ከሆነ በቂ ነው ግብጽና ህዋሀት ሀገራችንን ለመበታተን ያሴሩትን ሰይጣናዊ ስራቸውን መድሀኒአለም አፍርሶባቸዋል ዋው ! እንዲህ ጉዳቸውን ከግብጻዊዉ የጌቾ መንታው ወንድም ረዥም ምላስ የለፈልፈውን / የሚቀበጥጥሩትን እየተረጎምክ ስለምትነግረን በጣም እናመሰግናለን በርታል ጀግና ኢትዮጵያዊው ወንድሜ 💚⭐️❤️ አሜንን ብያለሁ ደግሞ ጠላቶቻችን ያፍርስልን ጠቅላይ ሚንስትርያችንንም ትልቅ ጀግና መሪ ፈጣሪ ያርግልን ኢትዮጵያ ብርሀኗ በርቶ በአፍሪካም በርቶ በዘመናችን ማየት ይሁንልን !! ከድህነትም ጌታ ያውጣን ግብጽም በልጽግን በህዳሴ ውሀ ተጠቅመን እንድታየን ፈጣሪ ዘመኑን ያምጣልን በበለጠ ትቃጠል ...
  • @
    @aye.74233 years ago Thank you our brother for your efforts... 1
  • @
    @ICC-xl4oo3 years ago God-bless Africa the whole of Africa Our revolution is gonna go up It's gonna go to the whole black nation 1
  • @
    @solomontesfaye64523 years ago dr abiy "yekosele nebr new" temechtognal...God bless you kings of Abbay
  • @
    @madinamadina6273 years ago ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ግብጾች ሲጀመር የፌራኦን ግልገል ናቸዉ የሚታፈርበትን ምኑን ያዉቁታል እነዚህ ዋሸወች ሀገራችን ታድጋለች ሀቅ ሀቅ ነዉ ኢንሻአላህ
  • @
    @tegestee69453 years ago Thank you, my brother, continue the great work. 1
  • @
    @bj41753 years ago JESUS CHRIST is the LORD Ethiopia is the winner 2
  • @
    @redaithaymanot39153 years ago በስማአብ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ የሚያስቡት ፡ የክፋት ፡ ጥግ ፡ 2
  • @
    @captain19youtube3 years ago Amen!!! Amen!!! Amen!!! yargew tilik nebern tiliq inihonalen!!
  • @
    @saabrinaan28503 years ago Allah hafzelena Ustath Jemall amiiiiiin 🕋🕋🕋🇸🇳🇸🇳👍🤲
  • @
    @lililetel91283 years ago Jemalye wondmalem yih sew kedilachn behuala wuletawun memeles alebin thank you brotherrrr
  • @
    @midoabdelbary35363 years ago Wealeyku selam werahematullah webarakatu ahelan bek maalesh sejemer muzeqawn kheles besuraa Baraka Allahu fek ya sayede besher
  • @
    @merem-xi9oo3 years ago የአላህ አገራችን ሠላም አድርግልን ግብፆች እነዚህ በረሮወች አፋቸውን ይዝጋቸው
  • @
    @addisdamena9963 years ago ሀገራችን በዙ ፈተና ውስጥ ብታልፍም እግዚአብሄር ከኛ ጋር ስላለ ምን ጊዜም ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ጠላቶቻችን ይቀበራሉ
  • @
    @saraabraha99973 years ago Welcome to may brather you always work hard God bless you Ethiopian for ever 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
  • @
    @sameeryemar86353 years ago ግድቡ ሀቃችንነው አሏህ የሰጠን ኒእማ ነው ጸጋነው። ኢትዮጵያን አሏህ። ጠባቂዋነው
    AseDu SeDu Na.
  • @
    @tigistbelachew81343 years ago More ethiopia 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 4
  • @
    @r.z65703 years ago ኡስታስ ጀማል የሀሽሹ ጭስ ክርታ ተመቸኝ እውነት ብለሐል የጅንታ ትልቋ ትግራይ ህልሙ የሚፈታው በሐሽሽ ጭስ ውስጥ ነው ሃሃሃሃሃ 4
  • @
    @keiryatube53373 years ago አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ጀዛከላ ኸይር በጣም ይገርማል አላህ ያዋርዳቸው
  • @
    @gedenoguyo13973 years ago # Never Colonized / Kings of Abbay/ Ethiopians
  • @
    @gghhhbbnnn12233 years ago Tplf እንዲህ አይነት ሴጣናዊ ይዘው ነው የትግራይን ህልውና ለማጋገጥ ብለን ነው የምንዋጋው የሚሉት፣ ይህንን ጉድ ድፍን ትግራዋይ ቢያውቅ ፣ ሌሎች የኢትዮጵያ ህዝቦች ሳይሆን ትግራዋይ ራሱ ነበር የሚያጠፋቸው። እግዚአብሔር ያጥፋቸው አንጀቴን አቃጠሉኝ! የኢትዮጵያን አምላክ ይፍረድባቸው ። አላማቸው እንዳይሳካ የገባን ሁላችን ከDr. አብይ ጎን ነን።💚💛❤ ... 1
  • @
    @sameeryemar86353 years ago አይይይይይ ስልጣንን እሚሰጥእኮ ፈጣሪ እኮነው።
    ግብጽ ምቀኛ ናቸውውምቀኛ ደግሞ አያድግምምም